ትውልድን ከሱሰኝነት ለመታደግ ስለመንቀሳቀስ
ትውልድን ከሱሰኝነት ለመታደግ ስለመንቀሳቀስ የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የመድኃኒቶችን ደህንነት፤ ፈዋሽነት፤ ጥራትና አግባባዊ አጠቃቀም ለማረጋገጥ የተሰጠውን ሕጋዊ ተግባርና ኃላፊነት ለመወጣት በርካታ ተግባራት በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም በአሁኑ ጊዜ በትራማዶል (Tramadol) መድኃኒት አግባባዊ አስተዛዘዝ፣ እደላ እንዲሁም አጠቃቀም ዙሪያ ጥናት ተደርጎ የነበረ ሲሆን የሚደርሱንም መረጃዎች የችግሩን አሳሳቢነት ያመላክታሉ፡፡ በዚሁ መሰረት አላግባብ የሆነ አጠቃቀም በጤና ተቋማት እና በመድኃኒት…
PRIVACY POLICY
PRIVACY POLICY Last updated March 30, 2022 This privacy notice for Ethiopian Food and Drug Authority (doing business as EFDA) (“EFDA,” “we,” “us,” or “our”), describes how and why we might collect, store, use, and/or share (“process”) your information when you use our services (“Services”), such as when you: Visit our website at efda.gov.et, or…
The Authority Employees donated 118 thousand Birr worth of educational materials for impoverished students during the 2014 summer volunteer service.
The employees of the office covered the cost of educational materials for vulnerable children in the Gambella region out of their own pockets, and the members of the authority’s support committee presented the Ministry of Health representative with 2000 notebooks, 592 pencils, and 530 pencils worth 118 thousand Birr on the premises of the institution.…
የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አዲሱን የተቋሙን ብራንድ በይፋ አስመረቀ፡፡
የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አዲሱን የተቋሙን ብራንድ በይፋ አስመረቀ፡፡ ግንቦት 30 2014 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል በተዘጋጀው የምረቃት ስነ-ስርዓት ላይ የጤና ሚኒስቴር ሚንስትር ድኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ ተገኝተው በአስተላለፉት መልዕክት ባለሥልጣን መሥሪያቤቱ ያሠራው ብራንድ ተቋሙን በሚፈለገው ደረጃ ለመውሰድና ማህበረሰቡን የቁጥጥር ሥራ ባለቤት ለማድርግ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ይኖረዋል። አክለውም ህብረተስቡ በጤና ግብዓቶች ቁጥጥር ላይ ጥቆማ በመስጠት ብቻ…

Privacy Policy