የእጅ ማጽጃ ኬሚካል (Hand sanitizer)፣ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብሎች(medical mask, Surgical N95 respirator, N95 respirator)፣ Mechanical Ventilator፣ IR Thermo Meter፣ Oxygen concentrator፣ CoVID 19 Diagnostic test kits፣ Pulse Oximeter፣ በሀገር ውስጥ ማምረት ወይንም ከውጪ ሀገር ማስመጣት እፈልጋለሁና ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ከየት ማግኘት እችላለሁ? ምንስ ማሟላት አለብኝ ?

You are here:
Go to Top